የዓሳ እርባታ

ቆይታ: 4 ሳምንት


የአሳ እርባታ

ይህ ኮርስ በአሳ እርባታ ላይ አጠቃላይ ስልጠና ይሰጣል። የኩሬ ግንባታ ፣ ዝርያዎችን ምርጫ ፣ እርባታ ፣ መመገብ እንዲሁም የጤና አስተዳደርን ይሸፍናል። በሀገር ውስጥ እና በኤክስፖርት ገበያዎች እየጨመረ የመጣውን የዓሣ ፍላጎት ለማሟላት ዘላቂ አሰራርን ያበረታታል።

ዋና ዓላማዎች:
  • የዓሣ ኩሬዎች አገነባብ እንዲሁም አስተዳደር።
  • ለእርባታ ተስማሚ የሆኑ የዓሣ ዝርያዎችን መለየት።
  • የመራቢያ እና የአመጋገብ ፕሮግራሞችን ተግባራዊ ማድረጊያ መንገዶችን መገንዘብ።
  • የውሃ ጥራት እና የዓሣ ጤናን መቆጣጠሪያ መንገዶችን ማወቅ።
  • የዓሣ ምርቶች አሰባሰብ ዘዴዎች ፣ ማከማቻ መንገዶች እና ለገበያ ማቅረብያ ስልቶችን መረዳት።