የዶሮ እርባታ

ቆይታ: 4 ሳምንት


ዶሮ እርባታ

በዚህ ትምህርት ክፍል ስለ ዶሮ እርባታ ፣ ዝርያዎቻቸው ፣ መኖሪያ ቤት አጠባበቅን ፣ አመጋገብን ፣ በሽታን መቆጣጠርያ ዘዴዎችን ፣ እንዲሁም ስለ እንቁላል እና ስጋ ምርት እና ግብይት በሰፊው እንዳሰሳለን ። በዶሮ እርባታ ዘርፍ ለመጀመር ወይም ለማደግ ባለሙያዎች ተስማሚ እንዲሆነ ተደርጎ የተዘጋጀ የትምህርት ክፍል ነው።

ዋና ዓላማዎች:
  • ለእንቁላል እና ለስጋ ተስማሚ የሆኑ የዶሮ ዝርያዎችን መለየት።
  • ውጤታማ የዶሮ እርባታ ቤቶችን መገንባት።
  • የዶሮ በሽታዎችን መከላከያ እና መቆጣጠርያ ስልቶችን መረዳት።
  • ጥሩ መርት በማቅረብ ለአካባቢ ገበያ ተደራሽ ማድረጊያ መንገዶችን ማወቅ።