ቆይታ: 4 ሳምንት
101 - የግብርና መግቢያ ትምህርታችን ተማሪዎችን ሰፋ ወዳለው የግብርና መስክ ለሚያስተዋውቅ የተዘጋጀ ነው። በዚህ የግብርና ትምህርት መሠረታዊ መረጃዎችን ፣ ግብርና በኢኮኖሚ ልማት ውስጥ ያለውን ሚና፣ እና የተለያዩ የግብርና ስርዓቶችን ለመመልከት እንሞክራለን።